ዩክሬን ወደ ሩሲያ ግዛት በምዕራቡ ዓለም በተደገፉ ሚሳኤሎች እንድትመታ ፍቃድ ካገኝች እንደ ትልቅ የደህንነት ስጋት እንደምትወስድ ሩሲያ ለአሜሪካ እና አጋሮቿ ለሳምንታት ስታሳስብ ቆይታለች። ...
ጋርዲዮላ በውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ላይ ኮንትራቱን መጨረሱን ተከትሎ በግንቦት ወር አራተኛ ተከታታይ የሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ በቡድኑ ውስጥ የሚኖረው እጣ ፈንታ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ ነበር። አሰልጣኙ ...
ትራምፕ በ2020ው ምርጫ ከመሸነፋቸው በፊት ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና ለመስጠት ተቃርበው እንደነበር ያስነበበው የእንግሊዙ ጋዜጣ ትራምፕ እውቅና የሚሰጡ ከሆነ ብሪታንያንም ተመሳሳዩን ...
ከ13 ወራት በፊት ለፍልስጤም ነጻነት እንደሚታገል የገለጸው ሐማስ በእስራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ተቀስቅሷል፡፡ እስራኤል ይህን ጦርነት የምታቆመው ...
የተለያዩ አለም አቀፍ ኩባንያዎችን የገበያ ድርሻ እና ተቋማዊ ቁመና ዝርዝር የሚያወጣው “ካምፓኒስ ማርኬት ካፕ” በአለም አቀፍ ደረጃ ዋና ዋና የሚባሉ 63 የመኪና አምራች ድርጅቶች አጠቃላይ የገበያ ...
ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረው የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን በተለይም አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ጦር መሳሪያ ሞስኮን እንድትመታ መፍቀዷን ተከትሎ ውጥረቱ ተባብሷል፡፡ ሁለቱም ...
ይህ ተከትሎም እንደ ቢትኮይን አይነት የምናባዊ መገበያያ ወይም ክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያዎች ዋጋቸው እየጨመረ ይገኛል፡፡ አሁን ላይ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ በ94 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ ሲሆን በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ ወደ 100 ሺህ ዶላር ሊያድግ እንደሚችል ይጠበቃል፡፡ ...
እስራኤል በጋዛ በህይወት አሉ ተብለው የሚገመቱት 101 ታጋቾች ያሉበትን ቦታ ለማግኘት ጥረት እያደረገች መሆኗን ኔታንያሁ ገልጸዋል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እስራኤል የሀማስን ...
የአርሰናሉ የቀድሞ የመሃል ሜዳ አማካኝ ፈረንሳዊው ማቲው ፍላሚኒ ከእግር ኳስ ውጪ በሆኑ ንግዶች ላይ ተሰማርቶ ስኬታማ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሌላኛው ንግዱ የሰመረለት እና ስኬታማ ሆኗል የተባለው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
ቫይስ የተሰኝው ድረ-ገጽ አንድ የጥናት ውጤትን ጠቅሶ እንዳስነበበው በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ አንድ ሶስተኛ የሚሆኑት ወንዶች በመታጠቢያ ቤት ውስጥ በዓመት 7 ሰዓት ያህል የሚያሳልፉ ሲሆን ይህም ...